Mohasun15
#food
selamachu Ende ethio chgr ybzalachu😘 Ma question is...What is The use Of በሶ for bodybuilder?💪itM What is Besso first....does it contain protein or it is just carbohydrate-rich?
Jun 06, 20224 engagements
selamachu Ende ethio chgr ybzalachu😘 Ma question is...What is The use Of በሶ for bodybuilder?💪itM What is Besso first....does it contain protein or it is just carbohydrate-rich?
Jun 06, 2022Min indalew balakim sewineten build iyareku yalewit besu new
Jun 07, 2022በሶ እንዳሁኑ አዳሜ ፕሮቲን ሼክ እያለች የኬሚካል መጫወቻ ሳይሆኑ በፊት ሯጮቻችን ቦዲ ቢውልደሮቻችን ጅምናስቲክ ሰራተኞቻችን ኳስ አንከባላዮቻችን ከፓስታ ሰልታታ በፊት አንድ ሊትር በሶ በለውዝ የተቀነባበረ ዥልጥ አድርገው ነበር አቅማቸውን የሚገነቡት
Jun 07, 2022አነበብኩና ተተምታተብታብኝ.. "ፕሮቲን ሼክ እያለች የኬሚካል መጫወቻ ሳይሆኑ በፊት" ትንሽ በተንተን አድርገህ አብራራልኝ። (በሶ አልጠቀምም። ለጨጓራዬ ጸር ነው። ግን ለጠቅላላ እውቀት ነው እንድታብራራልኝ የፈለግኩት።)
May 13, 2024Yetewesene protein and abizagnaw carbohydrates new miyizew
Jun 07, 2022