am joining uni this year ena ከሌላ ተማሪ ጋር ሳልግባባ ብቻ፣ዬን እንደ ሙዴ መቀጠል አልችልም ??" Like ከclass ልጆች ጋር hi hi ብቻ...and ዶርም የለኝም ከቤት እየተመላለስኩ ነው የምማረው
Jun 06, 2022ትምህርት እኮ ሁለት አይነት ነው አካዳሚክ እና ሶሻል .. በተለይ ካምፓስ ስትገባ ሶሻል ላይፍ መማር ግድ ይልሀል ካለዛ ስራ አለም ላይ ስትገባ ትቸገራለህ ካሁኑ በመጠኑ ሰርክልህን አጥበህም ቢሆን 2 ወይ ሶስት ጏደኛ ቢኖርህ ይመረጣል .. ራስህን አታግልል ሳይኮሎጂካሊ ጥሩ አይመጣም
Jun 07, 2022