Berket538
#entertainment
ሰላም እንዴት ናችሁ። መዝናኛ ቦታዎች (like club) ምናምን ሚከፈቱ የ80ዎቹ እና 90ዎቹ ዘፈኖችን ብትልኩልኝ ወይም ዘፈኑን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። እና currently ሚደመጡ afro pop እና hip pop ዘፈኖችን ጠቁሙኝ። ለስራ ስለፈለኩት ነው። ena tnx
Jun 06, 20221 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ። መዝናኛ ቦታዎች (like club) ምናምን ሚከፈቱ የ80ዎቹ እና 90ዎቹ ዘፈኖችን ብትልኩልኝ ወይም ዘፈኑን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። እና currently ሚደመጡ afro pop እና hip pop ዘፈኖችን ጠቁሙኝ። ለስራ ስለፈለኩት ነው። ena tnx
Jun 06, 2022Ethiopian oldies music bileh search adrig .... kegelek by name tedros, aregahegn, Efrem, Tsehaye, neway, mehamod, tilahun , aster, hamelmal,Gigi bla bla
Jun 07, 2022