ኧረ ሴቶች መልስ እፈልጋለው 3 አምት ሙሉ አፈቅርሀለው እምትሉትን ወንድ 1ቀን እንኳን እንገናኝ ሳትሉ እና እሱ ግን ሁሌ ላግኝሽ ሲልሽ ሁሌ cancel እምታደርጉ ከሆነ እውነት ልክ ነው? እኔ ያ ነው የገጠመኝ ብርቃት አልቻልኩም እሷም ተስፋ ከመስጠት ውጪ ምንም የለም ምን ሊድርግ? please
Jun 06, 2022physically insecurity yisemat yihonal or demo firhat yinoribat yihonal
Jun 06, 2022