What are the things u wish u have done or u knew on ur freshman year ahun lela fresh sitageghu mitimekrut
Jun 05, 2022ሁሉም አንብብ ነው እኔ ደሞ ሌሎቹን ልንገርህ ✌️ ክፍል ውስጥ ሚያወራው ሚሳተፈው ሁሉ ጎበዝ አይደለም ።ፈተና ውጤት ሲመጣ ሁሉም ካንተ በታች ሲሆን ታያለህ።ዝም ተኛው አላጋጭ ሚባለው ነው ሚዘጋው ። ✌️ፍሬሽ ላይ ቤተሰብ ብር በደንብ ስለሚልክ ለወደፊት አስብና በደንብ save አድርግ 3 or 4 5 በደንብ ይጠቅምሃል ✌️ ከማያነብ ወሬ አላጋጭ ከሆነ ጓደኛ ራቅ ✌️ ቅዳሜ ወይም እሁድ ወጥተክ አሪፍ ምግብ እና ጁስ ጠጣ እራስህን ሸልመው ✌️ለካርድ ምታወጣውን ብር በደንብ አስብበት ወር ሲሰራ ብዙ ነው ሶ ቆጥብ ✌️ ክለብ ዘንጦ መውጣት ምናመን አራዳነት አይደለም ከ6ወር በኋላ ግማሹ ስለማይኖሩ ብዙ አትጨናነቅ ✌️ ልብስ ሳይጠራቀም በየሳምንቱ እጠብ ✌️ id ጥያለሁ ብልህ ሚፈረመውን ፈርመህ 250 ተቀጥተህ አዲስ አውጣ ኢንኬዝ id የሆነ ነገር ተፈጥሮ ብትቀማ ይወስዱታል አንተ ፈታ ብልህ ትቀጥላለህ መፈረም ምናመን የለም ✌️ላፕቶፕ አትያዝ አልልልም ይጠቅማል ግን ዶርም ጀለሶች ብሎኩን አምነህ ጥለህ ደብቀህ አትውጣ ወንድሜ ያልከው ነው ሰብሮ ሽጦ እንዳላየ ሚያፅናናህ ✌️ያመጣኸውን ውጤት ለማንም አታሳይ ✌️ከሃገርህ ልጆች ጋ በጀማ ምትውል ከሆነ እነሱ ተደብቀው የሆነ ሳት ስለሚያጠኑ እንዳትሸወድ በኋላ ✌️ከአስተማሪ ጋ አትነካካ ✌️ሴት ተማሪ አትልከፍ ድንገት ተማሪ መስላህ ሌክቸር ልትለክፍ ትችላለህ ✌️ሽቶ ዶደራንት ሳሙና ቅባት ብትሞት ሼር እንዳታደርግ ከሰውም እንዳትቀበል ✌️ብድር ከወሰድክ በሰአቱ መልስ ደጋግመህም አጠይቅ ሰው ይሰለቻል ✌️ሃይማኖት ቦታ ሂድ እናት አባት ሊሰጡ ስለሚችሉ ብዙ ምክር ከነሱ ታገኛለክ ✌️ጊቢ ውስጥ ሰቃይ ተማሪዎች ዶርም ሚሰግጡ ናቸው ሶ ጊዜህን ላይብረሪ ብቻ ሳይሆን ዶርምም ተጠቀምበት ✌️ጫማህ እንዳይሸት ድንገት ውጪ አውልቀህ ከ10 ደቂቃ በኋላ አስገባው ✌️ሁሌ የዶርም ልጆች ሚቀዱትን ውሃ አትጠቀም ✌️ዶርም አንተም አፅዳ ✌️አዳዲስ ልብሶችህን አሁን አትልበስ ህዝቤ ለብሶ ለብሶ ዘንጦ ሲጨርስ አንተ እያወጣህ ቀስ ብለህ ፈርክበት ✌️የመጣህበት ሃገር ከተጠየክ ሳትዋሽ ተናገር ። ስትቀባጥር መዋረድ አለ ✌️ሂሳብ እንዳይፈላ በደንብ ወጥረህ ያዝ ✌️አስተማሪ አክብር መልስ አመልስ ✌️ከፕሮክተር ጋ ተግባባ ብዙ ይጠቅሙሃል ✌️በመጨረሻም ይቅናህ
Jun 06, 2022