RustOwl16202
#beauty
እንዴት ናችሁ ? አንድ ነገር አማክሩኝ እግሬ በጣም ትልቅ ነው ካለኝ የሰውነት አቋም አንፃር አሁን የማደርገው 42 ሲሆን ሰውነቴ በጣም አጭር እና ቀጫጫ ነው ? እና በዚህ የተነሳ በጣም መጥፎ ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን አይነት ጫማ ባደርግ ነው ትልቅ መሆኑ የማያስታውቀው?
Jun 05, 20226 engagements
እንዴት ናችሁ ? አንድ ነገር አማክሩኝ እግሬ በጣም ትልቅ ነው ካለኝ የሰውነት አቋም አንፃር አሁን የማደርገው 42 ሲሆን ሰውነቴ በጣም አጭር እና ቀጫጫ ነው ? እና በዚህ የተነሳ በጣም መጥፎ ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን አይነት ጫማ ባደርግ ነው ትልቅ መሆኑ የማያስታውቀው?
Jun 05, 2022Ene 43 nw yemilebsew kechacha negn rejim negn yemiasasb ngr aydelm.
Jun 07, 2022Imaginations r so bad 💀
Jun 15, 2022well may be no body around u is noticing it and making it an issue like u did. honest advice accept it as a part of u that makes u unique as a gift from god .once u let it be and not stress over it. it will become normal and u will also feel normal😊
Jun 13, 2022Flat shoes
Jun 06, 2022Siliper
Jun 06, 2022ASEBKUT eko sendel besamuna seems like u🤣 gn boot shoe mnamn mokr ... like as u see above mnman
Jun 06, 2022