Mn meselachu ማትሪክ ባለፈው ነበር የተፈተንኩት እና የዲግሪ መቶልኛል አሁን በግል ኮሌጅ የጤና ፊልድ እየተማርኩኝ ነው በ2015የምጀምረው ደግሞ በ weekend ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ law ለመማር ተመዝግቤ እየጠበኩኝ ነው እና ጥያቄዬ አሁን private ልፈተን ወይስ ልተወው ዝም ብዬ የጀመርኩትን ልቀጥል,ልተወው ያልኩት 1.የሲቪል ሰርቪሱን law ትምህርት በጣም ስለምፈልገው ነው 2.ዘንድሮ የሚፈተነው ተማሪ ብዙ ስለሆነ ... እና ልፈተን ወይስ ዝም ብዬ ይሔንኑ ልቀጥል?? ሀሳብ ስጡኝ
Jun 05, 2022Ere yeyazkewn gfabet wendme mn nekah ahunm lela chinket keza yeteshale lay eko nw yalehew ezi merteh nw mtmarew eza hedeh mafelgewn limertulh ychlalu ezi 2 chance eza 1 asbibet
Jun 06, 2022