Iboy61
#relationships
ከምወዳት ፍቅረኛዬ ጋር በጣም በብዙ ክፉ ንግግሮች ከተለያየን እና ድጋሚ እንዳታገኘኝ እንዳትደርስብኝ ካለችኝ ከአንድ ወር በኋላ ቴክስት ላከችልኝ ምን ልመልስ ወይስ ዝም ልበላት ደግሞስ ምን አስባ ሊሆን ይችላል አሁንም ስሜት አለኝ እኔ
Jun 05, 202210 engagements
ከምወዳት ፍቅረኛዬ ጋር በጣም በብዙ ክፉ ንግግሮች ከተለያየን እና ድጋሚ እንዳታገኘኝ እንዳትደርስብኝ ካለችኝ ከአንድ ወር በኋላ ቴክስት ላከችልኝ ምን ልመልስ ወይስ ዝም ልበላት ደግሞስ ምን አስባ ሊሆን ይችላል አሁንም ስሜት አለኝ እኔ
Jun 05, 2022Always remember "እንዳታገኘኝ እንዳትደርስብኝ" milewn word
Jun 06, 2022Kalawerahat min asiba indehone litak atchilim eko
Jun 05, 2022የልጆች ፍቅር እንዲህ ነው ልክ እንደ እቃቃ ጨዋታ በስሜት ላይ ብቻ የተመረኮዘ
Jun 05, 2022Hulet idea linorat ychlal 1.sewn bante ltasqenana lezih mefthew fkrenya endelelat maregaget nw 2.yemr nafkehat nw
Jun 06, 2022Memoker aykefam bessu
Jun 07, 2022አውራት። ፍቅር ላይ ኩራት ምናምን ብሎ ነገር የለም። አውራት እና ምን እንደፈለገች ጠይቃት ...ከዛ ለመመለስ ከፈለገች ነገሮችን በደምብ አጢን ለምን እንደዛ እንዳደረገችህ ምናምን እና ኖርማል ከሆነ እድል ስጣት...
Jun 06, 2022rega bleh ende normal neger bitawerat arif nw...ena don't be desperate neger sitawerat
Jun 06, 2022Dgami esktlk zm belat
Jun 05, 2022ሚያጋጩ ነገሮች ሁሌም ይፈጠራሉ አውራትና ቀጥሉ 🥰
Jun 06, 2022We all make mistakes, talk to her
Jun 05, 2022