Axe0
#health
ሰላም የ አይን አለርጂ ያለበት ሰው ካለ ከተሞክሮአቺሁ ብታሳውቁኝ ረጂም አመታት አለፉኝ ከጀመረኝ dexamethasone የአይን ጠብታ ሁሌም እጠቀማለሁ ቋሚ መድሀኒት ግን አላገኘሁም መድሀኒቱን ሳቋርጥ ማሳከክ ማቃጠል እና ብርሀን ጋ ማንፀባረቅን አለመቁዋቁዋም ይጀምራል እስኪ ምታቁትን
Jun 04, 20221 engagements
ሰላም የ አይን አለርጂ ያለበት ሰው ካለ ከተሞክሮአቺሁ ብታሳውቁኝ ረጂም አመታት አለፉኝ ከጀመረኝ dexamethasone የአይን ጠብታ ሁሌም እጠቀማለሁ ቋሚ መድሀኒት ግን አላገኘሁም መድሀኒቱን ሳቋርጥ ማሳከክ ማቃጠል እና ብርሀን ጋ ማንፀባረቅን አለመቁዋቁዋም ይጀምራል እስኪ ምታቁትን
Jun 04, 2022Esun tetekemew akalew...berget yene permanent allergy alneberm yhone semon new yetenezabegn gn medanitu sialk muk weha be highland arge be nitsu cherk tekleye eyezebet nbr betam lewt alew ke medanitu ekul mibal(make sure its not too hot demo) Ena demo use warm teabags like chamomile or green tea that helped
Jun 05, 2022