በማርያም ጓደኞቼ ላስቸግራቹ እኔ የማፈቅረዉ የሚያፈቅረኝ ሰዉ ፍለጋ በጣም እየተጎዳሁ ነዉ ብዙ ጊዜ የሚያወሩኝ ወንዶች sex ብቻ ነዉ የሚያስቡት አኔ ደግሞ አልፈልግም እንዴት ነዉ የምወደዉን ሰዉ ማግኘት የምችለዉ ምን ላርግ
Jun 04, 2022Endew ende brother yemetayew wend yelem ende yehene esu yewedesh yehonal anchi gn selematawqi semetun love eyefelegsh nw who knows maybe ya love kegonesh lehon yechelal
Jun 05, 2022