I am a university student 24m soon to be graduated. I have a YouTube channel it is going great but i am facing mood swings and this is affecting my work ,one week i am full of energy excited to edit,type and narrate and on the other week i lose all the hope i have and start questioning my future . Any advice to solve my problem ?
Jun 04, 2022ያጋጥማል ራስህን ሪፍረሽ ለማድረግ ሞክር እግር ጉዞ ውጣ ተራራ ምናምን በአቅራቢያህ ወዳሉ ሀይክ አድርግ ቢያንስ በሳምንት አንዴ በዛ አጋጣሚ ብዙ ኮንቴንት ሀሳቦች ይፈልቁልሀል ማስታወሻህ ላይ ወዲያው ክተባቸው ... አልኮል እፅ ምናምን አትጠቀም ከዛ በተረፈ ይሄ አማራጭ ስራ ነው በተማርክበት ብዙ አማራጮች ይኖራሉ ስለዚህ ራስህን አበርታ የበታችህንም መመልከት ሸጋ ነው
Jun 04, 2022