ሴቶች ግን ለምንድነው በረባ ባልረባው አክኖውሌጅመንትና እሹሩሩ የሚፈልጉት? (አሁን እኔ ስለሞተችው ውሻቸው ቲቲ መልካምነት ምስክር እንዴት አልሆንክም መባል አለብኝ? ጭራሽ ስለ ውሻዋ ማሰብ አለብኝ? ፋክ ዛት ዶግ። (ውሻ ምቶዱ ስለውሻ አይደለም ጥያቄው))
Sep 19, 2020አንተ ራሱ እንዴት ነጠላ አዘቅዝቀህ ለቲቲ ለቅሶ ሳትደርስ ትቀራለህ😕😂
Sep 19, 2020ሴቶች ግን ለምንድነው በረባ ባልረባው አክኖውሌጅመንትና እሹሩሩ የሚፈልጉት? (አሁን እኔ ስለሞተችው ውሻቸው ቲቲ መልካምነት ምስክር እንዴት አልሆንክም መባል አለብኝ? ጭራሽ ስለ ውሻዋ ማሰብ አለብኝ? ፋክ ዛት ዶግ። (ውሻ ምቶዱ ስለውሻ አይደለም ጥያቄው))
Sep 19, 2020አንተ ራሱ እንዴት ነጠላ አዘቅዝቀህ ለቲቲ ለቅሶ ሳትደርስ ትቀራለህ😕😂
Sep 19, 2020ጀለሴ ለቅሶማ እዝን ይዤብደርሻለሁ እኮ። የተባልኩት እኮ የለቅሶው ቀን ምን ሆነህ ነው ሰው ስለ ቲቲ ያን ሁሉ ትውስታና በጎ ስራ ሲያወራ እንደማታቃት ምስክርነት ሰው ፊት ያልሰጠኸው፣ ማሚ ራሱ አዝናብሃለች ነው እኮ ፍሬንድ ሌላ ሌቭል እኮ ነው። ለቅሶ ባልደርስማ ኮሙኒስት ብለው ቀጥቅጠው ያባሩኝ ነበር። ይሄ ለምንም አይ ትንሽ ነው የሚሉዋት።
Sep 20, 2020😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ...WHAT THE ACTUAL FUCK😂
Sep 19, 2020The pain is real 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 I died new mlh. Ketla demo seferachew slemotew ahya abablegn endatlh😂😂😂 But I didn't like the setoch part 🙄 say most setoch.
Sep 19, 2020እሱማ አልቀረልኝም ለካ ቲቲ ፋሚሊ ነች ያስባለ ሌላ ታሪክ ሁላ ኡለ ኮ፣ ሆ ሆ
Sep 20, 2020First stop with the generalization Acknowledgment everyone wants that, I think you're just angry so chill
Sep 19, 2020U seem like a drama queen yourself
Sep 19, 2020ባረገኝ፣ ሴት ነሽ እወቅኩሽ አንቺን ግን። ድራማኩዊን ማይ አርስ።
Sep 20, 2020What did that dog ever do to you?!😄
Sep 19, 2020😂😂womagod
Sep 19, 2020What?🤔
Sep 19, 2020I love this dude😂😂
Oct 08, 2020ምነው ሞት ክፉ ተመኘ ምነው ምነው ምነው🎶
Sep 20, 2020Made my night
Sep 19, 2020Mereresha 😂
Sep 19, 2020Whaaat ? It is a dog(I.e a best friend ) a dog lives an average of 10-12 years. She is probably more attached to the dog than you.how can't you realise that she lost a good friend that has been there for years.
Sep 19, 2020Dog Lover its not about dogs eko. Can't you read
Sep 20, 2020ኣይዞን ኣባቴ 🤣🤣🤣
Sep 19, 2020Betam film alebsh. Keretsa lay neh jelese
Sep 19, 2020ዩ አር ዶግ ቱ
Sep 19, 2020It's their nature bro we have to deal with it lol
Sep 19, 2020