#religion የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምንድን ነው እየሰራች ያለችው? አማኙስ? ትላንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ብለው ሲመጡ አሜን ብለን በመቀበላችን ዛሬ ደግሞ ቅዱስ ዩሀንስ ቢራ ብለው በቢራ እና በድራፍት መልክ ከች ብለውላችኋል!
Jun 04, 2022ሁሉም ኦርቶዶክስ አልጠጣም ማለት አለበት... ሁሉም ሆቴል እና ነቢራ መሸጫ ቤቶች አንገዛም ማለት አለባቸው... ቅዱስ ሲኖዶሱ የሚጠጡትን ማውገዝ አለባቸው... አንድነት ሀይል ነው
Jun 04, 2022