DuskParrot26108.5
#other
ሰላም። መስቀል አደባባይ አካባቢ ቀላል ጥፋት አጥፍቼ መንጃ ፍቃዴ ተወስዶ ነበር። እና የት ነው መልሼ የማገኘው?
Jun 04, 20223 engagements
ሰላም። መስቀል አደባባይ አካባቢ ቀላል ጥፋት አጥፍቼ መንጃ ፍቃዴ ተወስዶ ነበር። እና የት ነው መልሼ የማገኘው?
Jun 04, 2022Ezaw mesqel adebabay newa
Jun 04, 2022Kazanchis polis tabia nedaj madeyawn ziq bleh
Jun 04, 2022Kazanchis meselegn. That's where I got mine back gin koytual like 18 months honotal at least
Jun 04, 2022