Fresh honachu የምትወዷትን ልጅ ነግራችኋት እሷም ጓደኛ እንዳላት ነገራችሁ ክላስ ውስጥ ግን የመፈለግ ስሜት የምታሳይ ብትሆን እና እንደናንተው እሷም Stare (ብታፈጥ) የምታደርግ ከሆነ በ ቴሌግራም ደግሞ ተጠፋፋን ፣ቆየን ካወራን የምትል ከሆነ፣ ፕሮፋይሎቿ በብዛት የካፕል ከሆነ ምን Decide ታደርጋላችሁ ? ኢግኖራንስ ወይስ አክሴፕታንስ? ማለት ጓደኛ እንዳላት እርግጠኛ ሳትሆኑ ብትቀሩ ምን ታደርጋላችሁ?
Jun 02, 2022Ignore her totally and never stare at her again.....bro emanagn erasua temetalech....all or nothing 👍
Jun 03, 2022