#personal
በጣም ጨቅጫቃ አከራይ አለችኝ ከእኔ ውጪ ሌላ ሰዉ አትፈልግም ዘመድም ቢሆን እንዴት ነዉ ከሷ ጋር መግባባት የምችለው
Jun 02, 20224 engagements
በጣም ጨቅጫቃ አከራይ አለችኝ ከእኔ ውጪ ሌላ ሰዉ አትፈልግም ዘመድም ቢሆን እንዴት ነዉ ከሷ ጋር መግባባት የምችለው
Jun 02, 2022ፍቅር ስጣት... ደብሯት ነው የሚሆነው... so ስትወጣ ስትገባ ፈገግ ብለህ/ሽ 🙄 ሰላም በላት ቡና ጠጡ ምናምን ምናምን
Jun 02, 2022ቤት በመቀየር🤷♂
Jun 02, 2022Marry her❤️
Jun 02, 2022ezaw asmtat ena kekat
Jun 03, 2022