#health
ሰላም ቤተሰብ ፊታችሁ ላይ ብጉር እየወጣ ተቸግራችሁ በህክምና የጠፋላችሁ ካላችሁ የታከማችሁበትን ክሊኒክ፣ያወጣችሁትን ወጪና ለመዳን የፈጀባችሁን ጊዜ ብትነግሩኝ....specially ወንድ የሆናችሁና acne scar ኖሮባችሁ የጠፋላችሁ አመሰግናለሁ!
Jun 01, 202212 engagements
ሰላም ቤተሰብ ፊታችሁ ላይ ብጉር እየወጣ ተቸግራችሁ በህክምና የጠፋላችሁ ካላችሁ የታከማችሁበትን ክሊኒክ፣ያወጣችሁትን ወጪና ለመዳን የፈጀባችሁን ጊዜ ብትነግሩኝ....specially ወንድ የሆናችሁና acne scar ኖሮባችሁ የጠፋላችሁ አመሰግናለሁ!
Jun 01, 2022Ene meftihe kagegnew biye eyerotku sigeba chirash be haymanot yikerakerulignal
Jun 02, 2022Ene akalew ena benetsa new hkmnaw demo
Jun 02, 2022እሬት is better teteqmewu btam Arif nw
Jun 02, 2022Beftsum adelem begurn miyametaw ko kef yale wez nw wezu ketekenese yitefal enji rate be derket letegoda mnamn nw mitekmew
Jun 02, 2022