#technology
ሰላም ሰላም፣ምን መሰላችሁ hule cards ከሚባል website ላይ Master card አዝዤ ካርዴን ማለት virtual card ሰጥተዉኛል ግን Facebook post boost ላደርግ ስል "your card was declined" ይለኛል እንዲሁም paypal ላይ link ላደርገዉ ፈልጌ ተመሳሳይ ነዉ የሚለኝ።የደረሰበት ሰዉ ካለ እና እንዴት ማስተካከል እንደምችል ብትነግሩኝ🙏
Jun 01, 20227 engagements