Trendy166.5
#other
አንድ በመምህርነት የሚሰራ ሰው አንድ አመት ካገለገለ በዃላ ከመስሪያ ቤቱ ሳይለቅ የአንድ አመት የስራ ልምድ ማፃፍ ይችላል ወይስ አይችልም?(ስራውን እስካለቀቀ ድረስ የስራ ልምድ መጠየቅ አይችልም ወይ ስራውን ሲያቆም ነው ሚባለው እንደት ነው?)
Jun 01, 20225 engagements
አንድ በመምህርነት የሚሰራ ሰው አንድ አመት ካገለገለ በዃላ ከመስሪያ ቤቱ ሳይለቅ የአንድ አመት የስራ ልምድ ማፃፍ ይችላል ወይስ አይችልም?(ስራውን እስካለቀቀ ድረስ የስራ ልምድ መጠየቅ አይችልም ወይ ስራውን ሲያቆም ነው ሚባለው እንደት ነው?)
Jun 01, 2022ልምድ ለማፃፍማ ግዴታ ስራውን ማቆም ወይም መልቀቅ የለበትም ስራውን እየሰራ መጠየቅ ይችላል
Jun 02, 2022Beye 6wer liyunet yesira limd matsaf mebtu new manim teketari ye aserina serategna awaju lay ale
Jun 02, 2022Yichilaal ke 6 jemiro mebtu new
Jun 02, 2022