Tinsae51
#entertainment
እስቲ ከናፈቁኝ መካከል አንዱ ዱር አደር፤የውድድር አለም ናቸው ፋና አፈር ይብላና ማሳየት አቆመ ደግሞ በምንም አይነት አይገኝም Youtube,telageram ምናምን በአማርኛ የተተረጎመው አለ አደል ደስ ይላል አሁን በእንግሊዝኛ እያየሁ ነው ግን ይህን ያህልም አልሳበኝም ምናልባት English ላይ በጣም የወረድኩ ስለሆነ ይሁን አላቅም😅 እና እናተ ካላችሁ plss🙏
Jun 01, 20229 engagements