America F1 visa አግኝቻለው ነገርግን ሄጄ ለመማር አይደለም ሀሳቤ፣ ቀጥታ ወደ ስራ ለመግባት ነው የፈለኩት ችግሬ ደግሞ እዛ የማውቀው የሚቀበለኝ ላርፍበት የምችልበት ሰው የለኝም ምን ላድርግ ? Pls ሀሳባቹን አጋሩኝ
May 31, 2022Mechas takaleh wede tekebeluh uv kalgebah le homeland security report endemiyaregu keza wediyaw new deport miyareguh
Jun 01, 2022