Hey all AAE family .... .... ....ምን መሰላችሁ በጣም ምወዳት ልጅ አለች እና ብዙ ሰዎች Ignore ስታደርግ ስላየሁ በጣም እፈራት ነበር .... ግን እንደምንም ስፈራ ከቆየሁ በኃላ ጠየቅኃት እና አዎራኃት መጀመሪያ ፈራችኝ ትንሽ እንዳወራን ግን normal ሁና ፈታ ብላ ምናምን eyesakech በፈገግታ ነበር yaworachgn then lela ቀንም አጋጣሚ መንገድ ላይ sagegnat ትንሽየ aworan ያኔም ፈገግታዋ እንዳለ ነበር ከዛ behuala ድጋሚ alagegnehuatm ነበር for around a month .... እና ሰሞኑን እንዲሁ በቅርብ ርቀት እንዳየችኝ ቶሎ ብላ ፊቷን tizoralech ምናምን እና ምንሼ ነው ትላላችሁ??? ሁለት ቀን bagatami teyayten huletunm ቀን ቶሎ ደንግጣ ነው ባላየ lemehon yemokerechiw' እና ምን አስባ ነው beteleym ሴቶች pls እንዲህ mtadergut ምን stasbu ነው ? Ignore ልትገጨኝ አስባ ወይንስ pls..... Thankyou for your response🙏🏻
May 31, 2022Tadya bezaw sitefa yaw akurefa yihonal a
May 31, 2022