RustOwl16202
#education
እንደምን ከረማችሁ ? በሶሻል ዩኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ተማሪ ለመሆን ኢንትራንስ ከስንት በላይ እና ግቢ ደግሞስ GPA ከስንት ማምጣት አለብኝ? አሁን ሳይኮሎጂ የምትማሩ ሰዎችስ ስንት አምጥታችሁ ነው የምትማሩት ? አመሠግናለሁ
May 30, 20220 engagements

May 30, 2022