Selam sewoche yehone neger endtamakrug nber guadegaye kefkrgawa ga beakal tegenagtew lemejemeriya gize eyaweru eyale setsek neftua weta ena degami alawerawem eyaleche new gen tewedewalche malet afekerawalche wendoche endezi ayenet neger biyagatmachu teteluatalachu weyes
May 30, 2022ንፍጧ እሱ አጠገብ በሚታይ መልኩ ወጣ። እሱ ሳያያት አይወጣም ብሎ ያስብ ነበረ እንዴ? ይህ በአጋጣሚ ሊሆን የሚችል ብቻ እንደሆነ ሊያስብ ይገባል። ለቁም ነገር የሚፈልጋት ከሆነ የወጣው ከሚወዳት ነውና ምንም ችግር የለውም። ችግሩ እሷ ቀጣይ አጊኝታው ስታወራው ነፃነት ማጣቷ አይቀርም like ይህ ነገር ድጋሚ ቢፈጠርስ ብላ። በተለይ ላለመሳቅ ወስና ልታገኘው ትችላለች። ይህ ደግሞ ለእሱም ለሷም ቀላል ላይሆን ስለሚችል ለተወሰኑ ጊዜያት ሳይገናኙ በስልክ ያውሩ እሱም እሷም የተፈጠረውን ከረሱ በኋላ ቢገናኙ አሪፍ ይመስለኛል
May 31, 2022