ሰላም እንዴት ናቹ ወደጥያቄዬ ስገባ እኔ የ 3 ተኛ አመት ተማሪ ነኝ ከዚ በፊት ፍቅር ጀምሬም ሆነ አስቤ አላውቅም የፍቅር ጉዋደኛም አልነበረኝም ከልጁ ጋር ማውራት ከጀመርን 2 አመት ሊሆነን ነው ግን የፍቅር ጥያቄውን አልተቀበልኩትም አሁንም እናወራለን ልጅ ደስ ይለኛል ሳያወራኝ የዋለ ቀን በጣም ነው ሚጨንቀኝ ሳይደው የቀረ ቀን ደብሮኝ ነው የምውለው online segeba ersu tolo beye esun nw mayew ግን አሁንም ለራሴም ለሱም የምነግረው እንደማልወደው እሱ ግን መናገሩን አሁንም አላቆመም ግራ ገብቶኛል ቆይ አንዱ ሰው እንዳፈቀርን ምናቀው እንዴት ነው ኢሄስ ቆይ ፍቅር ወይስ መውደድ ማወቅ ምችለውስ እንዴት ነው
May 30, 2022ዝም ብለሽ የማያገባሽ መቼም የማደርሽበት ታሪክ ውስጥ አትግቢ እውነተኛ ሰው በምድር አልተፈጠረም።እውነት ግን አንቺ ውስጥ ተፈጥሯል ምናልባትም ልጁን አንድ ቀን በፍቅር አብሮሽ እንዲሆን ብትፈቅጂለት ከእሱ በላይ አንቺ በጣም እንደምትወጂው ታዪ ይሆናል...ህይወት ምርጫ ናት !
May 30, 2022