#other
መፅሀፍ ማንበብ ሚጨንቀውን ወይም መፅሀፍ ማንበብ የማይወድን ሰው አንብቦ ከዛ የማንበብ ፍላጎቱ እንዲነሳሳ የሚያደርጉ ምርጥ መፅሀፎች ካላችሁ ላኩልኝ
May 29, 20223 engagements
መፅሀፍ ማንበብ ሚጨንቀውን ወይም መፅሀፍ ማንበብ የማይወድን ሰው አንብቦ ከዛ የማንበብ ፍላጎቱ እንዲነሳሳ የሚያደርጉ ምርጥ መፅሀፎች ካላችሁ ላኩልኝ
May 29, 2022አጫጭርና አዝናኝ የሆኑ ልብወለድ/ወጎችን ለማንበብ ሞክር እንደ ጥቆማ የአሌክስ አብርሃምን ዙቤይዳ፣ዶ/ር አሸብር እና ከእለታት ግማሽ ቀንን አንብባቸዉ!😊
May 30, 2022motivation መፅሐፎችን እንዴት ልታነበዉ??🤔
May 30, 2022Ene Dertogeda,melosi agugi metsafch nachew
May 30, 2022