A random question two friends were having conversation one ye a.a lej the other keflehager so the keflehager lej said your city is not clean your lakes are dirty so the ye a.a lej dero nitsuh nbr gn hulum ezi eyemeta kosheshe yilal ye kifhager lej ayi sijemr ezi banmeta atadgim nbr enante metawkut sew ager mehid nw egna nen habtam egna nen yasadegnat menamn i never thought people would think this way please give your opinion telling me if you are ye a.a lej or not
May 29, 2022የከተማም ሆነ የገጠር ኢትዮጵያዊያን ኢን ጀነራል ቆሻሻ ላይ ግድየለሽ ነን ይሄ ምንም ጥርጥር የለውም እርግጥ ነው ትንሽ ገጠሬው ይሻላል ነገር ግን ልክ ከተማ ሲገባ ከተሜውን ያይና ፋራ የሚባል ስለሚመስለው እንደ ከተሜው አክት ያደርጋል ለዚህ ሁሉ ትልቁ ችግር የከተሜነት ስልጠና እና ህግጋት አለመኖሩ ነው:: ያሉት ደንብና ህግጋትም ይጀመሩና ወረት ያልፍባቸዋል (ኢትስ ላይክ ለምርጫ ቅስቀሳ ብቻ ይሆናል ጭዌው) በዛ ላይ ውሀ ጠፍቶ ሲደመር የኑሮ ውድነት ተጨምሮ ስለከተማ ውበት ማሰብ እጅግ አዳጋች ነው :: እንጂማ እንደሌላው አለም ቢሆን የከተሜነት ስልጠና ለሁላችንም ግድ ይለናል በጣም ሲበዛ መሀይሞች ነን በጥቅሉ
May 30, 2022