Hii guys ት/ቤት የሆነ ልጅ አለ 1 ክፍል አይደለንም ግን 1ትምርት ቤት ነን እና ፍቅር መሆኑን መቀበል አልፈልግም ግን በቃ ልጁ ደስ ይለኛል አየዋለሁ ስለሱ ነው የማስበው የማወራው ብቻ ብዙ ነገሬ ስለ እሱ ነው እንዲ ከሆንኩ አመት ሊምላኝ ነው እና አላውቅም ግን psychology አንድን ሰው ካሰባችሁት እሱም እያሰባችሁ ነው ይላል እኔ በጣም አይናፋር ባልሆንም ግን አይናውጣ አደለወም እሱን ሳየው ግን የማረጠው ሁሉ ነው የሚጠፋኝ ፈልጌው አደለም እንዲ የምሆነው ሳልፈልግ አስበዋለው even ሳልፈልግ ያለበት ድረስ እየሄድኩ ነው ማየው እሱ ደሞ በጣም አይናፋር እንኳን የሴት የወንድ ጓደኛ ራሱ በቁጥር ነው ያለው ተይው ትሉኝ ይሆናል ግን አንድ ግዜ ከአድ ጓደኛዬ ላይ ቁጥሬን ወስዶ እንደነበር ሰምቻለሁ እና ተስፋ በማድረግ አለሁ ግን አልደወለም አላወራኝም አልተዋወቀኝም ብቻ እባካቹ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ
May 29, 2022Teyew aleleshem yebelete lemekreb mokeri esu shy selehone 1 ken mela feterina tewawekiw mnamn cool hunesh krebiw ayn afar wendoch rega yalech set yemechachewal believe me
May 29, 2022