Ene mlew gn ፍትሐ ነገስትን against democracy yasbalew mndnew i mean 9th lay snmar yehone ye negestatn mebt lemaskeber yemitekemut aynet ngr nbr teblen yetemarnew eskemawkew dres gn metsafu ke Orthodox tewahdo ye hg metsahft andu nw enem be pdf endanebebkut metsafu haymanotawi yzet nw yalew so lmn endeza teblo liferej chale wys ye btkrstiyanua ena yagnaw yleyayalu
May 28, 2022አማኝ ለሆነ ሰው በቂ የአስተዳደርን እና መንፈሳዊውን ህይወት ያጣመረ መፅሀፍ ነው አማኝ ላልሆነ ሰው ደግሞ ቅር ሊሰኝበት የሚችሉ ጉዳዮች ዩኖሩታል (ለምሳሌ በእስልምናው የሼሪአ ህግ ይተዳደራሉ እሱ ህግ ለአማኙ ህብረተሰብ ልክ እንደሆነ ያምንበታል ከዛ ውጪ ለሆነው ደግሞ ጨቋኝ ነው ምናምን እንላለን) ስለዚህ በአንፃራዊነት ሲታይ አሁን ካለ የፉገራ ህገመንግስት ፍትሀ ነገስት 10 እጅ የተሻለ ነው በእኔ እይታ አድማስ
May 29, 2022