Soni7
#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ.... ቆይ ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል ማለት wifi አለኝ እና YouTube or tiktok ይሰራ ነበር ግን ዛሬ ልከፍት ስል እንቢ አለኝ ማለት low connection try again ምናምን ይላል ቆይ ምንድነው ችግሩ wifi እኮ እየሰራ ነው አሁንም ግን ምንም ነገር አላስጠቅም አለኝ ከ ስልኬ ነው ችግሩ ወይስ ምንድንው ምታውቁ plsss ንገሩኝ አስቾካይ ነው 🙏
May 28, 20224 engagements