#health
ይርበኛል ግን ስበላ ብዙ አልበላም አፒታይቴ ዝግት ነው ያለው 😒 እስቲ አፒታይት ሚከፍት ነገር ንገሩኝ 🙌 በዛላይ ክብደት እየቀነስኩ እየከሳው ነው ያለሁት 🥺 የእድሜዬን አይነት ቁመና የለኝም😞 እባካቹ መፍትሔ ንገሩኝ አትቀልዱ serious የሆነ Case ነው ☹️ አመሰግናለሁ 🥺
May 28, 20229 engagements
ይርበኛል ግን ስበላ ብዙ አልበላም አፒታይቴ ዝግት ነው ያለው 😒 እስቲ አፒታይት ሚከፍት ነገር ንገሩኝ 🙌 በዛላይ ክብደት እየቀነስኩ እየከሳው ነው ያለሁት 🥺 የእድሜዬን አይነት ቁመና የለኝም😞 እባካቹ መፍትሔ ንገሩኝ አትቀልዱ serious የሆነ Case ነው ☹️ አመሰግናለሁ 🥺
May 28, 2022ከፋርማሲ ቪታሚን ገዝተህ ውሰድበት። አፕታይት ይከፍታል።
May 28, 2022Sport sra ግን እስቲ @fiker_godana ላይ ጠይቃቸው፣ እኔም ጥያቄ ሲኖረኝ እነሱን ነው ምጠይቀው። አጭር እና ግልፅ መልስ ይሰጡሀል ብየ አስባለሁ።
May 30, 2022Jelesochh ga lemeblat mokr yezane enesu ykeftulhal beteley bzu mibela gadegna kalehma 😊
May 28, 2022Musterbation akumm
May 28, 2022