Muruta68
#education
ሰላም ለሁላችሁ ዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ነኝ(social )። እና እስቲ ምከሩኝ በቀን ስንት ሰአት ማጥናት እንደሚኖርብኝ፤ ምን ምን ላይ ባተኩር ውጤታማ እንደምሆን ምናምን። ከዩ ቲውብ ቪድዮ በተሻለ የሰዎች ልምድ ብዙ ያስተምራል መቼም። አመሠግናለሁ
May 28, 20222 engagements
ሰላም ለሁላችሁ ዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ነኝ(social )። እና እስቲ ምከሩኝ በቀን ስንት ሰአት ማጥናት እንደሚኖርብኝ፤ ምን ምን ላይ ባተኩር ውጤታማ እንደምሆን ምናምን። ከዩ ቲውብ ቪድዮ በተሻለ የሰዎች ልምድ ብዙ ያስተምራል መቼም። አመሠግናለሁ
May 28, 2022#education ye 12tgna kefel social science temari neg Ena mnm makew nger ylm le entrance i am so stressed Theory mibzabachwen tmertoch Be achir menged le entrance mzgajibetn mnged pls tell me Ena my last question ye natural ena social Common tmertoch ytelyaye fetna ymiweta ymslachwal By: Anonymous ከላይ የላክኩልህን ፅሁፍ እዚሁ ቻናል ላይ ሰርች አድርገውና ይመጣልሃል። እዛ ውስጥ የተሰጠ ረዘም ያለ ፅሁፍ አለ። ምናልባት ከጠቀመህ አየት አድርገው፤ ይጠቅምሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
May 28, 2022Edemasibew kehone yalfu shitochin mesrat yeteshale new biye asibalew.min lay focus madreg edalebish bezawin yigebashal
May 28, 2022