Bekiboy81
#health
ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ ትከሻዬ ላይ የሆነ ችግር አለ የግራ ትከሻዬ ከቀኙ ከፍ ይላል በተለይ ሁለቱን እጄን ወደላይ ከፍ ሳረግ ልዩነቱ በጣም ይታያል .... ጀርባዬ ላይ ያለዉ አጥንት scapula(ብራንኳ) የሚባለዉ አኩል አይደለም ትከሻዬ ከፍ በሚልበት በኩል ያለዉ ከፍ ይላል+አጥንቱ ጎልቶ ይታያል ከጀርባ ያለዉ የግራ አጥንቴ ማለት ነዉ። ጂም ሰራለዉ ግን ያዉ ነዉ እንደዉም የግራ ትከሽዬ muscle ከፍ አለ....እና እንዴት ሊስተካከል ይችላል
May 28, 20223 engagements