ሰላም guys iam 22 yrs old male እና ከ 15 አመቴ ጀምሮ ብጉር በጣም ያስቸግረኛል እና ከሌላዉ በተለየ ሁኔታ ደግሞ አገጬ ላይ በጣም ሽፍ ብሎ በየቀኑ በሚባል ሁኔታ ይወጣብኛል ሌላዉ የፊቴ ክፍል ላይ የሚወጣዉን ብጉር ዉሃ በመጠጣት ምናምን ብቆጣጠረዉም ግን አገጬ ላይ ያለዉን መቀነስ አልቻልኩም እና እንደዚህ አይነት ችግር የገጠማችሁ ካላችሁ እባካችሁ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ በዚሁ ምክኝያት ሰዉ ፊት ለፊት እያየሁኝ ማዉራት ራሱ ያስፈራኛል!!
May 27, 2022Remycin 100mg BID for the duration of 1 month plus face soap prepared specifically for it
May 28, 2022