smone194
#health
ሰላም...አፍንጫዬ የሽቶ፣ እጣን ፣ ሎሽን...አለርጂ አለበት እና አለርጂው ሲነሳብኝ ማስነጠስ ለትንሽ ሰአት ከሁለት የአንዱ የአፍንጫዬ ቀዳዳ መደፈን እና rainy nose ብቻ ስለሚኖረኝ በድርቅና😁 ሎሽን ሽቶ እየተቀባሁ ነው። መቀባቴን ብቀጥል አለርጂው እየከፋ የመሄድ እድል አለው?
May 25, 20223 engagements
ሰላም...አፍንጫዬ የሽቶ፣ እጣን ፣ ሎሽን...አለርጂ አለበት እና አለርጂው ሲነሳብኝ ማስነጠስ ለትንሽ ሰአት ከሁለት የአንዱ የአፍንጫዬ ቀዳዳ መደፈን እና rainy nose ብቻ ስለሚኖረኝ በድርቅና😁 ሎሽን ሽቶ እየተቀባሁ ነው። መቀባቴን ብቀጥል አለርጂው እየከፋ የመሄድ እድል አለው?
May 25, 2022Obviously be hidet sinusitis yenbrew kef eyale yhedal eske asthma liders ychlal be Tena keld ale ende🤔🤔
May 26, 2022ende sewu yelyayal lemsale ene mnm lewet yilwem ende mejmeryaw new
May 26, 2022I feel uncomfortable when people make typos, so correct your typo (runny nose). Let me get to your question, Have it seen by a health professional!
May 26, 2022