Teoflona155
#education
ሀይ ዘንድሮ አማራ ክልል ላይ የ 2014 ማትሪክ የወስዱ regular መፈተን ይቻላል ተብሏል እና. አዛው የተፈተንበት ትምህርት ቤት ነው ወይስ በፈልግነው ትምህርት ቤት ነው የምንፈተነው?
May 25, 20224 engagements
ሀይ ዘንድሮ አማራ ክልል ላይ የ 2014 ማትሪክ የወስዱ regular መፈተን ይቻላል ተብሏል እና. አዛው የተፈተንበት ትምህርት ቤት ነው ወይስ በፈልግነው ትምህርት ቤት ነው የምንፈተነው?
May 25, 2022Endezam teblual leka fair yalhon ngr😏
May 26, 2022