ቆይ ግን ለምንድነው ስልካችሁን በእጃቹ የማትይዙት? 🧐Almost ሁሉም ሰሞኑን ያየሁት ስርቆት ከኪስ ውስጥ ነው( ሰው በሚበዛባቸው ቦታዎች). እና still ተሰርቀው ራሱ ከስህተታቸው የሚማሩት ጥቂቶች ናቸው። በአጠቃላይ ለምን ስልካችሁን በእጃቹ አትይዙም?
May 25, 2022Demo yeselken model asayeche le leba eskebete angeten belewgn yesrekugn ende🤣🤣
May 26, 2022