Docho15
#technology
ሰዎች እርዳታችሁን እፈልጋለሁ? ስልኬ Samsung S6 edge ነው እና በዚህ ሳምንት ምን እንደሆነ ባላውቅም ሁሉም app ማለት ይቻላል እየሰራልኝ አይደለም። ቴሌግራም እራሱ ይከፍትልኛል ግን የኔን file share ማድረግ አየቻልኩ አይደለሁም፤ FBም ይከፍትልኛል ግን ፎቶ ማውረድ አልችልም፤ ፖስት ማድረግም እየቻልኩ አይደለሁም፤ even ስልኬ ላይ wallpaper ማድረግ አልችልም እና የሚታውቁት ነገር ካለ ወይም ከቫይረስ ጋር የሚያያዝ ነገር ካለው ቢትነግሩኝ።
May 25, 20224 engagements