#education
የ 12 ክፍል ካርድ ጠፍቶብኝ የት ነው ማወጣው እና ደሞ እንዴት ነው ለማውጣት ያለው ሂደት ???
May 25, 20229 engagements
የ 12 ክፍል ካርድ ጠፍቶብኝ የት ነው ማወጣው እና ደሞ እንዴት ነው ለማውጣት ያለው ሂደት ???
May 25, 2022አዲስ አበባ አምስት ኪሎ የትምህርትና ምዘና ቢሮ ሄደህ አመልክት ወይም አዲስ አበባ አራት ኪሎ ትምህርት ሚኒስቴር ግባና አመልክት።
May 25, 2022Tmrt minister hedeh mawtat tchlaleh
May 25, 2022እንዴት ነው ማወጣው ካወክ ሂደቱን ንገረኝ ?
May 26, 2022ቀበሌ ሄደክ መታወቂያ ማውጣት ይቀልሀል😂😂
May 25, 2022ለምን እንደዛ አልሽ ብሮ እኔም ጠፍቶብኝ ላወጣ ነበር🙏😭
Sep 24, 2025እግዚአብሔር ይሁንህ እንጂ እንደሞትክ ቁጠረው😔
May 25, 2022Its time to die my bro
May 25, 2022