As.we.wb ጥያቄዬ ለሙስሊሞች ነው ነብይና እረሱል ይለያያሉ ማለት በስራ ብቻ ልዩነት አላቸው ተብየ ነው እስቲ እባካቹ መልሱልኝ ..... ለቀና መልሳቹ🙏
May 25, 2022አላቸው መጀመሪያ ሚያመሳስላቸው ሁሉም ነብይ ናቸው ከአደም ጀምሮ ያሉት ተልኳቸው ላኢለሃ ኢለሏህ ነው በሁሉን ማመን ግዴታ ነው በአንዱ መካድ ከእስልምና ያስወጣል ሁሉም አንድ ስለሆኑ። ልዩነታቸው ረሱል ሚባሉት እና የተባሉበት አዲስ ሸሪአ(ህግ) ይዘው ስለሚመጡ ነው ወይም ኪታም የወረደላቸው ማለት ነው ነብይ ደሞ አንዱ ረሱል በወረደለት ህግ ላይ በዛው ላይ ሚላኩ ማለት ነው ለምሳሌ ነብይሏህ ሙሳ አ.ሰ አሉ አብሯቸው ነብዩሏህ ሀሩን አሉ ግን በሙሳ ስር ስለሆኑ ረሱል አይሆኑም ማለት ነው ለዒሳ ኢንጅል ወርዶ ለነብያችን ደሞ ቁርአን ወረደ እዚህ ላይ ምናየው ነብያችን አዲስ ወረደላቸው ማለት ነው ተልዕክልው አንድ ነው ግን ምንተዳደረ በቁርአን ነው ማለት ነው አዲስ የተማለበት በሸሪአው ነው ለምሳ ሀጅ ምናምን አሉ ለዒሳ ህዝቦች ያልተካተቱ ለኛ ሚካተቱ ወይም ሚቀሩልን ማለት ነው
May 25, 2022