እባካቹ ምክራቹን ወዲ በሉኝ ምን መሰላቹ ልጁን የማቀው ለሁለት ቀን ነው ማለት በዛ ሁለት ቀን ብዙ አውርተናል ልክ እንደ ጓደኛ ከዛ ደሞ በስልክ እየደወለ ማውራት ጀመርን እና እያወራን እንደሚወደኝ ነገረኝ እኔም አመሰግናለው አልኩት ከዛ እንድንገናኝ ጠየቀኝ እኔም እየቀለደ መስሎኝ እሺ አልኩት አጅሬ ለካ አምርሯል እና ቀኑ ሲደርስ ጓ አለ እና ቀን ቀይሮ እንገናኝ አለኝ እኔም በመጀመሪያው ስለተናደደ እሺ አልኩት ማለት ያለ ስሜቴ እና አሁንም ቀኑ ደረሰ ምን ልበለው?🙆♀🥺🥺 ማለት ላገኘው አልፈልግም
May 24, 2022mendenew b sew semet metechawechiw? do u know how much energy anchin ena ymetegenagnubeten ken bemaseb endabakene? endi new menaregew endi new menezore eyale sigelabet eko new minorew what hetsan u are.
May 25, 2022