#technology
ስልኬ በጀርባው ወድቆ አልከፍት አለ ቻርጅ ስሰካ ግን እንደተዘጋ የቻርጂንግ ምልክት ብቻ ያሳያል። የቦርድ ችግር ይሆናል?😭
May 24, 20223 engagements
ስልኬ በጀርባው ወድቆ አልከፍት አለ ቻርጅ ስሰካ ግን እንደተዘጋ የቻርጂንግ ምልክት ብቻ ያሳያል። የቦርድ ችግር ይሆናል?😭
May 24, 2022የትምህርት እድልና የተለያዩ አለማቀፍ Enternship እድሎችን ለመሞከር @OppsEth ተቀላቀሉ።
May 26, 2022የpower button አልሰራ ብሎ ይሆናል ፡ board አይመስለኝም
May 25, 2022Awo lihon yichalal siwedik ke bordu lay yilqequ.lidwoch linoru yichalalu tigena bet asiyew
May 25, 2022