#OnlyForGirls እስቲ ተሳተፉበት ሴቶች ሴት በመሆናቹ ብቻ ያጣቹት ብዙ ነገር ይኖራል ወንዶች ማድረግ የሚችሉት ሴት ልጅ ብታደርገው ግን በነውር የሚታይ ነገርም ጭምር እና ወንዶች ወንድ በመሆናቸው ብቻ ከሚያገኙት ነገሮች ውስጥ የሚያስቀናቹና የሚያናዳቹን ነገር ፃፍ አርጉ እስቲ😇 ቢሻሻል የምትሉትም ነገር ካለ😊 Y'all can use both English & Amharic በቀጣይ ደግሞ admin ከፈቀደ ለወንዶች እድሉ ይሰጣል😉
May 24, 2022መንገድ ላይ መሽናት ነው የቀረብን 😁 ለነገሩ መንገድ ላይ የሚሸና ውሻ ነው
May 25, 2022