Natiiiiiii8.5
#business
ሰላም ሰዎች ዳማስ መኪና አለችኝ የጭነት። እና ስራ ልሰራባት ፈልጌ ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኛል። ሹፌሩ ሆኘም ለማከራየት አስቤ የሚከራይ ሰው ከየት እንደማገኝ አላቅም። እስቲ የምታስቡትን ወዲ በሉት። tnx in advance
May 24, 20225 engagements
ሰላም ሰዎች ዳማስ መኪና አለችኝ የጭነት። እና ስራ ልሰራባት ፈልጌ ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኛል። ሹፌሩ ሆኘም ለማከራየት አስቤ የሚከራይ ሰው ከየት እንደማገኝ አላቅም። እስቲ የምታስቡትን ወዲ በሉት። tnx in advance
May 24, 2022ለምን በሊብሬዋ ተበድረህ ከቀበሌ የሱቅ እቃዎችን አታከፋፍልባትም ከመርካቶ እያመጣህ
May 24, 2022service eyefeleku nbr tseraleh
May 25, 2022Aw esrahu Inbox @Nati_C
May 26, 2022bro ziway amixat ena le shufer መስጠት ትችላለህ ብዙ ሹፌሮች አሉ ዝዎይ አዳሚቱሉ ይሰሩበታል በቀን እስከ 700 ገቢ ያስገባል
Jun 04, 2022Sent takerayaleh?
May 25, 2022