Teoflona155
#health
Hay selam ቤተሰቦች ስለ መድሃኒት ሊጠይቃቺው ነበር specially በዚህ ላይ ያሉ ዶክተሮች ንገሩኝ Dexamethasone 0.5 mg for weight gain ትተቅማልች ? ስጠይቅ የ አላርጂክ ናት አሉኝ እና ከዛ ዉጭ for weight gain ትተቅማለች Side effectus ምን ያህል ነው ወይም የሚጠቅም እስኪ steroid የሆነ መድሃኒት ንገሩኝ አመሰግናለሁ ::
May 24, 20224 engagements