#personal
ሰላም ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ 1,የሀይማኖት ይዘት ያለውን ንቅሳት መነቀስ በሀይማኖት ይፈቀዳል (ኦርቶዶክስ) 2,ንቅሳት ያለው ሰው እድሜ ልኩን ነው ደም የማይለግሰው
May 23, 20226 engagements
ሰላም ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ 1,የሀይማኖት ይዘት ያለውን ንቅሳት መነቀስ በሀይማኖት ይፈቀዳል (ኦርቶዶክስ) 2,ንቅሳት ያለው ሰው እድሜ ልኩን ነው ደም የማይለግሰው
May 23, 20221 aye aychalm mnm aynet nekesat 2 esun ekuan ergetaga aydelhum
May 24, 20221, ንቅሳት ንቅሳት ነዉ አይቻልም ፤ ዕብራዉያን ላይ መነቀስ ሀጥያት መሆኑን ተፅፏል። 2, ከ6ወር በኋላ የሚቻል ይመስለኛል።
May 24, 2022Are u our jema member from metu🙄👀
Jun 10, 2022Dem meleges ychalal letewesene gize new maychalew. I think 3-6 wer balew new enji keza behuala ychalal
May 24, 20221. Aychalem 2. Idk...how is it relevant
May 24, 2022mnm menekes ayechalem maytefa hatiyat nw nekesat siketel edme lek dem meleges ayechalem
May 24, 2022