ይቅርታ ይሄ የኔ ሃሳብ ነው እና እናንተ ምን ትላልቹ የሚለውን ለመስማት ፈልጌ ነው የጠየኳቹ እና ምን መሰላቹ አሁን ላይ በየትምርት ቤቱ የሚካሄዱትን festivals /Days ትደግፋላቹ እባካቹ ላይፍ ምናምን ነው እንዳትሉኝ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ነው የሚታየኝ አዲሱን ትውልድ የውጪ ባህል ማስለመድ እና ለሌሎች ላልተገቡ ድርጊቶች መከሰት መንስዔ ነው እናንተስ ምን ትላላቹ
May 23, 2022I totally agree with u
May 24, 2022