ሴቶች እስኪ መላ በሉኝ አሪፍ የምትሉት የፊት ክሬም ንገሩኝ ፊቴ እየተበላሸ ነው
Albent ሚባል clay mask ኣለ። ፓውደር ነው። ኣብዛኞቹ የውጭ ችግሮች ያጠፋል።@That_human