ሰላም ውዶቼ ምክራችሁን እፈልጋለው hlp me ጓደኛ አለችኝ like sisterly brotherly ነበርን እና በ Tg ሁሌ እናወራለን በጣም እየወድኳት መጣሁ እሷም እየወደደችኝ መጣች እና አሁን ላይ በጣም እንዋደዳለን ልታጣኝ አትፈልግም እና ምንም አትደብቀኝም እኔም ላጣት አልፈልግም ምንም አልደብቃትም እንደምወዳት ነግሬያታለው እሷም ነግራኛለች ብዚ ጊዜ በአካል አንገናኝም አሁን ላይ ላገኛት እፈልጋለው ልታገኘኝ ትፈልጋለች ግን በመሀላችን ትልቅ ፍርሀት አለ በፊት ስንገናኝ normal ነው በቃ አሁን ግን በጣም እፈራለው ቀና ብዬ አይኗን ለማየት እሷጋም ይሄ ስሜት አለ ከምን የመጣ ይመስላችኋል ምን ላድርግ እና ወደ ፍቅር መግባት አለብን ብላቹ ታስባላቹ ወይስ ምን??! i nd positive answer guy's and tnx to ur advice.🙏🙏🙏
May 23, 2022Yhe smet le wend sihon 'mistofobia' Le set sihon 'balofobia' Ylutal psychologistoch
May 23, 2022