#other
ሰላም ሰዎች✋ Meda ሺ ለመጫወት መተግበሪያውን ከPlaystore አውርጄ ነበር ነገር ግን Register ማድረግ አልቻልኩም ስልክ ቁጥር አስገብቼ Continue ስለው ምስሉ ላይ እንደምታዩት ነው የሚለኝ ምንድንነው ችግሩ ምዝገባ ለጊዜው አቁመው ነው እንዴ?
May 22, 20229 engagements
ሰላም ሰዎች✋ Meda ሺ ለመጫወት መተግበሪያውን ከPlaystore አውርጄ ነበር ነገር ግን Register ማድረግ አልቻልኩም ስልክ ቁጥር አስገብቼ Continue ስለው ምስሉ ላይ እንደምታዩት ነው የሚለኝ ምንድንነው ችግሩ ምዝገባ ለጊዜው አቁመው ነው እንዴ?
May 22, 2022Meda shi eskahun ale ende😳
May 24, 2022Poor network connection yhonal try it using wifi
May 23, 2022በWifi ነው የሞከርኩት ግን እስካሁን ወፍ የለም
May 24, 2022Ehud ke 7 sehat behuwala mokrew
May 22, 2022እሺ አመሰግናለሁ
May 24, 2022